+251 58 891 0817 hibrebiher96@gmail.com

News & Announcements

Stay updated with the latest news, announcements, and promotions from Hibre Biher College.

News

የሕብረ ብሔር ኮሌጅ የ2019 ዓ.ም. ምዝገባ ማስታወቂያ

August 12, 2026 0 views
ሕብረ ብሔር ኮሌጅ የ2026 ዓ.ም. ተማሪዎች ምዝገባ በመስከረም ወር ይጀምራል!
በከፍተኛ ትምህርትዎ የተሻለ የሙያ እድል ለመፍጠር ይፈልጋሉ?
ሕብረ ብሔር ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል። የተማሪዎች ምዝገባ በመስከረም 2019 ይጀምራል።
1.ትምህርትዎን በጥራት ለመቀጠል፣ አዲስ እውቀትና ሙያ ለመገንባት ይህንን እድል ይጠቀሙ!
2. የምዝገባ ጊዜ፦ መስከረም 2019 ዓ.ም
3. ተቋም፦ ሕብረ ብሔር ኮሌጅ
4. ቦታ፦ ደብረ ማርቆስ፣ ኢትዮጵያ
የምዝገባ መስፈርቶች፣ የትምህርት መርሃ ግብሮች፣ የክፍያ መረጃ እና ተጨማሪ ዝርዝሮችን ከኮሌጁ ይጠይቁ።